HOMEAbout UsMunicipal OrgansProjectsNEWSContact Usfeedback

 

 

NOTICE

ማስታወቂያ

 

ለባለሀብቶች በሙሉ

ሚያዝያ 10/2000

በሀረር ከተማ ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች መሬት ወስዳችሁ ግንባታ ያጠናቀቃችሁ በግንባታና በግንባታ ሂደት ላይ ያላችሁ ባለሀብቶች በሙሉ በሀረሪ ህ/ብ/ክ/መንግስት የከተማ ቦታን በሊዝ ይዞታ ለማስተዳደር የወጣ ደንብ ቁጥር 18/1999 መሰረት ከሚያዝያ 15/2000 ዓ.ም ጀምሮ በሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቀርባችሁ ያለባችሁን የሊዝ ክፍያ በመክፈል የሊዝ ሰርተፊኬትና አዲሱን የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንድትወስዱ እያሳሰብን ከዚህ በፊት በማዘጋጃ ቤቱ የተሰጡት ማናቸውም የይዞታ ማረጋገጫዎች ከሚያዚያ 15/2000 ዓ.ም ጀምሮ የማያገለግሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት

የመሬት ልማትና አስተዳደር ባለስልጣን

ሀረር

 

Copyright © Municipality of Harar City
Developed by Eskender Abdi